ምሳሌ 21:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 እግዚአብሔርን ለመቋቋም የሚያስችል፣ አንዳችም ጥበብ፣ ማስተዋልና ዕቅድ የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ያለ ጌታ የሚሠምር፥ ጥበብም የለም፥ ማስተዋልም የለም፥ ምክርም የለም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ሰው በጥበቡ፥ በአስተዋይነቱና በዕቅዱ በእግዚአብሔር ላይ መነሣት አይችልም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ጥበብና ብርታት፥ ምክርም፥ በኃጥእ ዘንድ የሉም። Ver Capítulo |