ምሳሌ 21:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 አንደበቱንና ምላሱን የሚቈጣጠር፣ ራሱን ከመቅሠፍት ይጠብቃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 አፉንና ምላሱን የሚጠብቅ ነፍሱን ከመከራ ይጠብቃል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከመከራ ለማምለጥ የሚፈልግ፥ ክፉ ከመናገር ይቈጠባል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አፉንና ምላሱን የሚጠብቅ ነፍሱን ከመከራ ይጠብቃል። Ver Capítulo |