ዘሌዋውያን 8:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሙሴም አሮንንና ልጆቹን ወደ ፊት አወጣቸው፤ በውሃም ዐጠባቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሙሴም አሮንንና ልጆቹን አቀረበ፥ በውኃም አጠባቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሙሴም አሮንንና ወንዶች ልጆቹን አቅርቦ በውሃ አጠባቸው፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሙሴም አሮንንና ልጆቹን አቀረበ፤ በውኃም አጠባቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ሙሴም አሮንንና ልጆቹን አቀረበ፥ በውኃም አጠባቸው። Ver Capítulo |