ሰቈቃወ 5:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ባሮች ሠልጥነውብናል፤ ከእጃቸው ነጻ የሚያወጣን ማንም የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ባርያዎች ሠልጥነውብናል፥ ከእጃቸው የሚታደገን የለም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ባሪያዎች ይገዙናል፤ ከእጃቸውም ሊያድነን የሚችል የለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ባሪያዎች ሠልጥነውብናል፤ ከእጃቸውም የሚታደገን የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ባሪያዎች ሠልጥነውብናል፥ ከእጃቸው የሚታደገን የለም። Ver Capítulo |