ሰቈቃወ 5:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 አክሊላችን ከራሳችን ላይ ወድቋል፤ ወዮልን፤ ኀጢአት ሠርተናልና! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አክሊል ከራሳችን ወድቆአል፥ ኃጢአት ሠርተናልና ወዮልን! Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ክብራችን ተገፈፈ፤ እኛም ኃጢአት ስለ ሠራን ወዮልን! Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የራሳችን አክሊል ወድቆአል፤ ኀጢአትን ሠርተናልና ወዮልን! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አክሊል ከራሳችን ወድቆአል፥ ኃጢአት ሠርተናልና ወዮልን! Ver Capítulo |