ኢሳይያስ 7:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 አካዝ ግን፣ “አልለምንም፣ እግዚአብሔርንም አልፈታተንም” አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አካዝ ግን፤ አልለምንም፤ ጌታንም አልፈታተንም” አለ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 አካዝ ግን “ምልክት ስጠኝ ብዬ አልጠይቅም፤ እግዚአብሔርንም አልፈታተንም” አለ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አካዝም፥ “አልለምንም፤ አምላኬ እግዚአብሔርንም አልፈታተንም” አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 አካዝም፦ አልለምንም፥ እግዚአብሔርንም አልፈታተንም አለ። Ver Capítulo |