ዘፍጥረት 24:66 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም66 አገልጋዩም ያደረገውን ሁሉ ለይሥሐቅ ነገረው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)66 ሎሌውም፦ “እርሱ ጌታዬ ነው” አላት፥ እርሷም መሸፈኛ ወስዳ ተከናነበች። ሎሌውም ያደረገውን ነገር ሁሉ ለይስሐቅ ነገረው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም66 አገልጋዩም ያደረገውን ነገር ሁሉ ለይስሐቅ ነገረው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)66 ሎሌውም ያደረገውን ነገር ሁሉ ለይስሐቅ ነገረው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)66 ሎሌውም፦ እርሱ ጌታዬ ነው አላት እርስዋም መሸፈኛ ወስዳ ተከናነበች። ሎሌውም ያደረገውን ነገር ሁሉ ለይስሐቅ ነገረው። Ver Capítulo |