ዘዳግም 21:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ወደ ቤትህ ውሰዳት፤ ጠጕሯን ትላጭ፤ ጥፍሯንም ትቍረጥ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ወደ ቤትህ ውሰዳት፤ ጠጉሯን ትላጭ፤ ጥፍሯንም ትቆረጥ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ይህም ከሆነ፥ እርስዋን ወደ ቤትህ ወስደህ፥ ራስዋን ተላጭታ፥ ጥፍርዋን ተቈርጣ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ወደ ቤትህ ታመጣታለህ፤ ራስዋንም ትላጫታለህ፤ ጥፍርዋንም ትቈርጥላታለህ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እርስዋም ራስዋን ትላጫለች፥ ጥፍርዋንም ትቈርጣለች፤ Ver Capítulo |