ሐዋርያት ሥራ 7:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሊቀ ካህናቱም፣ “ይህ የቀረበብህ ክስ እውነት ነውን?” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሊቀ ካህናቱም “ይህ ነገር እንዲህ ነውን?” አለው፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የካህናት አለቃው እስጢፋኖስን “ይህ የተባለው ነገር ልክ ነውን?” ሲል ጠየቀው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሊቀ ካህናቱም፥ “በእውነት እንዲህ ብለሃልን?” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሊቀ ካህናቱም፦ “ይህ ነገር እንዲህ ነውን?” አለው፤ Ver Capítulo |