ሐዋርያት ሥራ 7:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሊቀ ካህናቱም፥ “በእውነት እንዲህ ብለሃልን?” አለው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሊቀ ካህናቱም፣ “ይህ የቀረበብህ ክስ እውነት ነውን?” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሊቀ ካህናቱም “ይህ ነገር እንዲህ ነውን?” አለው፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የካህናት አለቃው እስጢፋኖስን “ይህ የተባለው ነገር ልክ ነውን?” ሲል ጠየቀው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሊቀ ካህናቱም፦ “ይህ ነገር እንዲህ ነውን?” አለው፤ Ver Capítulo |