1 ቆሮንቶስ 7:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እያንዳንዱ ሰው በተጠራበት ሁኔታ ጸንቶ ይኑር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እያንዳንዱ ሲጠራ በነበረበት ሁኔታ ይኑር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው እግዚአብሔር በጠራው ጊዜ በነበረበት ሁኔታ ይኑር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሁሉ እንደ ተጠራ እንዲሁ ይኑር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እያንዳንዱ በተጠራበት መጠራት እንደዚሁ ይኑር። Ver Capítulo |