1 ቆሮንቶስ 7:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሁሉ እንደ ተጠራ እንዲሁ ይኑር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እያንዳንዱ ሰው በተጠራበት ሁኔታ ጸንቶ ይኑር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እያንዳንዱ ሲጠራ በነበረበት ሁኔታ ይኑር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው እግዚአብሔር በጠራው ጊዜ በነበረበት ሁኔታ ይኑር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እያንዳንዱ በተጠራበት መጠራት እንደዚሁ ይኑር። Ver Capítulo |