ራእይ 22:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 የጌታ የኢየሱስ ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን፤ አሜን። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የጌታ የኢየሱስ ጸጋ ከሁሉ ጋራ ይሁን። አሜን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን። Ver Capítulo |