መዝሙር 105:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እግዚአብሔር በአገሩ ላይ ጨለማ እንዲሆን አደረገ፤ ይሁን እንጂ ግብጻውያን ትእዛዞቹን አልፈጸሙም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ጨለማን ልኮ ምድሪቱን ጽልመት አለበሰ፤ እነርሱም በቃሉ ላይ ማመፅን ተዉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ጨለማን ላከ፥ ጨለመባቸውም፥ በቃሉም ዐመፁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በብዔል ፌጎርም ዐለቁ፥ የሞተ መሥዋዕትንም በሉ፤ Ver Capítulo |