ነህምያ 11:35 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ሎድና፥ ኦኖ፥ እንዲሁም “የእጅ ጥበብ ሠራተኞች ሸለቆ” ተብሎ የሚጠራው ስፍራ ሁሉ የእነርሱ መኖሪያዎች ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 በሎድና በኦኖ፣ ደግሞም ጌሃርሻም በተባለው ስፍራ ተቀመጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ሎድና በእጀ ጠቢባን ሸለቆ በኦኖ ተቀመጡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 በሎድ፥ በኣውኖ፥ በጌሐራሲም ተቀመጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 በስቦይም፥ በንበላት፥ በሎድ፥ በኦኖ፥ በጌሐራሺም ተቀመጡ። Ver Capítulo |