ዘሌዋውያን 11:37 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ለዘር በተቀመጠ እህል ላይ ከእነዚህ በድኖች አንዱ ቢያርፍበት ዘሩ ንጹሕ ነው፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 በሚዘራ ዘር ላይ በድን ቢወድቅ ዘሩ ንጹሕ እንደ ሆነ ይቈያል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ከበድናቸውም በሚዘራ በማናቸውም ዓይነት ዘር ላይ ቢወድቅ ዘሩ ንጹሕ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ከበድናቸውም በሚዘራ ዘር ላይ አንዳች ቢውድቅ እርሱ ንጹሕ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ከበድናቸውም በሚዘራ ዘር ላይ አንዳች ቢወድቅ እርሱ ንጹሕ ነው። Ver Capítulo |