31 ባሕርን እንደ ፈላ ውሃ ያፍለቀልቀዋል፤ በማሰሮ ውስጥ እንደሚፈላ ዘይትም ያንተከትከዋል።
31 እንደሚፈላ ምንቸት ጥልቁን ያናውጠዋል፤ ባሕሩንም እንደ ሽቱ ብልቃጥ ያደርገዋል።
በጭቃ ውስጥ ሲጥመለመል ሹልና ስለ ታም የሆነው ቆዳው፥ እንደ ማረሻ ምድርን ይሰነጣጥቃል።
እርሱ የሚያልፍበት መንገድ ያበራል፤ የባሕሩንም ውሃ ወደ ዐረፋ ይለውጠዋል።