ኢዮብ 21:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 “እኔ የማዝነው በሰብአዊ ፍጡር ላይ ነውን? ታዲያ፥ ትዕግሥቴ ቢያልቅ ምን ያስገርማል? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 “በውኑ ቅርታዬ በሰው ላይ ነውን? ትዕግሥት ማጣትስ አይገባኝምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በውኑ የኀዘን እንጉርጉሮዬን ለሰው እናገራለሁን? አለመታገሤ ተገቢ አይደለምን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሰው የሚዘልፈኝ አይደለም፤ ስለ ምንስ አልቈጣም? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 በውኑ የኅዘን እንጕርጕሮዬ ለሰው እናገራለሁን? አለመታገሥ ስለ ምን አይገባኝም? Ver Capítulo |