ኢዮብ 21:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “እስቲ ንግግሬን በጥሞና አድምጡኝ፤ በዚህም እኔን እንዳጽናናችሁኝ ይቈጠርላችሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “ቃሌን በጥንቃቄ ስሙ፤ የምታጽናኑኝም በዚህ ይሁን፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “ስሙ፥ ቃሌን ስሙ፥ ይህም እንደ ማጽናናት ይቆጠርላችሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “እኛ አጽናናነው እንዳትሉኝ፥ ስሙ፤ ቃሌን ስሙ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ስሙ፥ ቃሌን ስሙ፥ ይህም መጽናናታችሁ ይሁን። Ver Capítulo |