ኢዮብ 15:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ለመሆኑ ብልኅ ሰው ምንም በማይጠቅሙ ቃላትና ዋጋ በሌለው ንግግር ይከራከራልን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በማይረባ ቃል፣ ፍሬ ቢስ በሆነም ንግግር ይከራከራልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከማይረባ ነገር፥ ወይስ ከማይጠቅም ንግግር ጋር ይዋቀሳልን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከከንቱ ነገር፥ ወይስ ከማይጠቅም ንግግር ጋር ይዋቀሳልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ከማይረባ ነገር፥ ወይስ ከማይጠቅም ንግግር ጋር ይዋቀሳልን? Ver Capítulo |