ኢዮብ 15:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከከንቱ ነገር፥ ወይስ ከማይጠቅም ንግግር ጋር ይዋቀሳልን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በማይረባ ቃል፣ ፍሬ ቢስ በሆነም ንግግር ይከራከራልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከማይረባ ነገር፥ ወይስ ከማይጠቅም ንግግር ጋር ይዋቀሳልን? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ለመሆኑ ብልኅ ሰው ምንም በማይጠቅሙ ቃላትና ዋጋ በሌለው ንግግር ይከራከራልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ከማይረባ ነገር፥ ወይስ ከማይጠቅም ንግግር ጋር ይዋቀሳልን? Ver Capítulo |