Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢሳይያስ 22:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 እግዚአብሔር አንተን ከደረጃህ ዝቅ ያደርግሃል፤ ከሥራህም ያባርርሃል።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ከማዕረግህ አወርድሃለሁ፤ ከኀላፊነትህም ትባረራለህ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ከማዕረግህ አወርድሃለሁ፤ ከሹመትህም ትሻራለህ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ከአ​ዛ​ዥ​ነት ሥራ​ህና ከሥ​ል​ጣ​ንህ ትሻ​ራ​ለህ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ከአዛዥነት ሥራ አሳድድሃለሁ፥ ከሹመትህም ትሻራለህ።

Ver Capítulo Copiar




ኢሳይያስ 22:19
5 Referencias Cruzadas  

ስለዚህ እግዚአብሔር ለዘለዓለሙ ያጠፋሃል፤ ከቤትህ አስወጥቶ ያባርርሃል። ከሕያዋንም ምድር ያስወግድሃል።


በምድሪቱ ያሉ ዛፎች ሁሉ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ያውቃሉ፤ እኔ ረጃጅም ዛፎችን አሳጥራለሁ፤ አጫጭር ዛፎችንም ከፍ ብለው እንዲያድጉ አደርጋለሁ፤ እኔ ለምለም ዛፎችን አደርቃለሁ፤ ደረቅ ዛፎችንም አለመልማለሁ፤ እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ፤ አደርጋለሁ ያልኩትንም ሁሉ እፈጽማለሁ።”


ታላላቅ ገዢዎችን ከዙፋናቸው አውርዶአቸዋል፤ ዝቅተኞችን ግን በክብር ከፍ አድርጎአቸዋል።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos