ኢሳይያስ 22:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከአዛዥነት ሥራህና ከሥልጣንህ ትሻራለህ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ከማዕረግህ አወርድሃለሁ፤ ከኀላፊነትህም ትባረራለህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከማዕረግህ አወርድሃለሁ፤ ከሹመትህም ትሻራለህ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እግዚአብሔር አንተን ከደረጃህ ዝቅ ያደርግሃል፤ ከሥራህም ያባርርሃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከአዛዥነት ሥራ አሳድድሃለሁ፥ ከሹመትህም ትሻራለህ። Ver Capítulo |