ዕዝራ 8:32 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ኢየሩሳሌም በደረስንም ጊዜ በዚያ የሦስት ቀኖች ዕረፍት አደረግን፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ኢየሩሳሌምም ደረስን፤ በዚያም ሦስት ቀን ዐረፍን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ወደ ኢየሩሳሌም ደረስን፥ በዚያም ሦስት ቀን ቆየን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ወደ ኢየሩሳሌምም ደረስን፤ በዚያም ሦስት ቀን ተቀመጥን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ወደ ኢየሩሳሌም ደረስን፤ በዚያም ሦስት ቀን ተቀመጥን። Ver Capítulo |