ዕዝራ 8:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ወደ ኢየሩሳሌምም ደረስን፤ በዚያም ሦስት ቀን ተቀመጥን። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ኢየሩሳሌምም ደረስን፤ በዚያም ሦስት ቀን ዐረፍን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ወደ ኢየሩሳሌም ደረስን፥ በዚያም ሦስት ቀን ቆየን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ኢየሩሳሌም በደረስንም ጊዜ በዚያ የሦስት ቀኖች ዕረፍት አደረግን፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ወደ ኢየሩሳሌም ደረስን፤ በዚያም ሦስት ቀን ተቀመጥን። Ver Capítulo |