ዘፀአት 6:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ይጽሐር ቆሬ፥ ኔፌግና ዚክሪ የተባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የይስዓር ወንዶች ልጆች፣ ቆሬ፣ ናፌግና ዝክሪ ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 የይፅሃር ልጆች ቆራሕ፥ ኔፌግ፥ ዚክሪ ናቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የይስዓርም ልጆች ቆሬ፥ ናፌግ፥ ዝክሪ ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 የይስዓር ልጆች ቆሬ፥ ናፌግ፥ ዝክሪ ናቸው። Ver Capítulo |