ዘፀአት 39:36 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ገበታውና የመገልገያ ዕቃዎቹ በሙሉ፥ ለእግዚአብሔር የሚቀርበው የተቀደሰው ኅብስት፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ጠረጴዛውን ከነመሎጊያዎቹ ዕቃዎቹን ሁሉና ከገጸ ኅብስቱ ጋራ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ገበታውንና ዕቃውን ሁሉ፥ ኅብስተ ገጹን፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ገበታውንም፥ ዕቃውንም ሁሉ፥ ኅብስተ ገጹንም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ገበታውንም፥ ዕቃውንም ሁሉ፥ የገጹንም ኅብስት፤ Ver Capítulo |