ዘፀአት 25:34 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 የመቅረዙም ዘንግ እንቡጥና ቀንበጥ ያለው የለውዝ አበባ የሚመስል አራት የአበባ ወርድ ጌጥ ያለው ይሁን። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 በመቅረዙም ላይ አበባዎች እንቡጥና ቀንበጥ ያሏቸው አራት የለውዝ አበባ ቅርጽ ያሏቸው ጽዋዎች ይኑሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 በመቅረዙም እንቡጥና ቀንበጥ ያለው የለውዝ አበባ የሚመስሉ አራት ጽዋዎች ይኑሩት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 በመቅረዙም ጕብጕቦቹንና አበቦቹን፥ አራትም የለውዝ አበባ የሚመስሉትን ጽዋዎች ከእርሱ አድርግ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 በመቅረዙም ጕብጕቦቹንና አበቦቹን አራትም የለውዝ አበባ የሚመስሉትን ጽዋዎች አድርግ። Ver Capítulo |