ዘፀአት 23:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “በፍርድ አደባባይ አድልዎ በማድረግ የድኻውን ፍርድ አታጣምበት፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 “በዳኝነት ጊዜ በድኻው ላይ ፍርድ አታጓድልበት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በፍርዱ ጊዜ የድሀውን ፍርድ አታጥምም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 “በፍርድ የድሀውን ፍርድ አታጣምም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 በሚምዋገትበት ጊዜ የድሀህን ፍርድ አታጥምም። Ver Capítulo |