ዘፀአት 22:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “አስማት የምታደርግ መተተኛ ሴት ብትኖር በሞት ትቀጣ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “መተተኛ ሴት በሕይወት እንድትኖር አትፍቀድ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከእንስሳ ጋር የሚተኛ ፈጽሞ ይገደል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “ከመተተኛ ጋር አንድ አትሁኑ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 መተተኛይቱን በሕይወት እንድትኖር አትፍቀድላት። Ver Capítulo |