መክብብ 2:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ያለ እርሱ ፈቃድማ እየበላና እየጠጣ ተድላ ደስታ ማድረግ የሚችል ማን አለ? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ከርሱ ዘንድ ካልሆነ ማን መብላትና መደሰት ይችላል? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ያለ እርሱ ፈቃድ ማን ይበላል፥ ማንስ ተድላን ይቀምሳል? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ያለ እርሱ ፈቃድ የሚበላ ወይም የሚጠጣ ማን ነው? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ያለ እርሱ ፈቃድ የበላ ደስ ብሎትም ተድላን የቀመሰ ማን ነው? Ver Capítulo |