መክብብ 2:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ያለ እርሱ ፈቃድ የሚበላ ወይም የሚጠጣ ማን ነው? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ከርሱ ዘንድ ካልሆነ ማን መብላትና መደሰት ይችላል? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ያለ እርሱ ፈቃድ ማን ይበላል፥ ማንስ ተድላን ይቀምሳል? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ያለ እርሱ ፈቃድማ እየበላና እየጠጣ ተድላ ደስታ ማድረግ የሚችል ማን አለ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ያለ እርሱ ፈቃድ የበላ ደስ ብሎትም ተድላን የቀመሰ ማን ነው? Ver Capítulo |