ዘዳግም 28:46 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46 እነዚህም ሁሉ እግዚአብሔር በአንተና በዘሮችህ ላይ የሰጠውን የቅጣት ፍርድ ለዘለዓለም ሲያስታውሱ የሚኖሩ ምልክቶች ይሆናሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም46 ለአንተና ለዘርህ ለዘላለም ምልክትና መገረም ይሆናሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 በአንተና በዘርህ ለዘለዓለም ለምልክትና ለግርምት ይኖራሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 በአንተም በልጅ ልጅህም ላይ ለዘለዓለም ለምልክትና ለድንቅ ይሆናሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)46 በአንተም በልጅ ልጅህም ላይ ለዘላለም ለምልክትና ለድንቅ ይሆናሉ። Ver Capítulo |