ዘዳግም 28:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 በአንተም በልጅ ልጅህም ላይ ለዘለዓለም ለምልክትና ለድንቅ ይሆናሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም46 ለአንተና ለዘርህ ለዘላለም ምልክትና መገረም ይሆናሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 በአንተና በዘርህ ለዘለዓለም ለምልክትና ለግርምት ይኖራሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46 እነዚህም ሁሉ እግዚአብሔር በአንተና በዘሮችህ ላይ የሰጠውን የቅጣት ፍርድ ለዘለዓለም ሲያስታውሱ የሚኖሩ ምልክቶች ይሆናሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)46 በአንተም በልጅ ልጅህም ላይ ለዘላለም ለምልክትና ለድንቅ ይሆናሉ። Ver Capítulo |