2 ዜና መዋዕል 30:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ንጉሡና ሕዝቡም በዚሁ ዕቅዳቸው ደስ ተሰኙ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ንጉሡና መላው ጉባኤም ዕቅዱ ትክክል ሆኖ አገኙት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ነገሩም በንጉሡና በጉባኤው ሁሉ ዘንድ መልካም ነበረ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ነገሩም ንጉሡንና ጉባኤውን ሁሉ ደስ የሚያሰኝ ሆነ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ነገሩም ለንጉሡና ለጉባኤው ሁሉ ዓይን መልካም ነበረ። Ver Capítulo |