2 ዜና መዋዕል 30:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ነገሩም ንጉሡንና ጉባኤውን ሁሉ ደስ የሚያሰኝ ሆነ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ንጉሡና መላው ጉባኤም ዕቅዱ ትክክል ሆኖ አገኙት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ነገሩም በንጉሡና በጉባኤው ሁሉ ዘንድ መልካም ነበረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ንጉሡና ሕዝቡም በዚሁ ዕቅዳቸው ደስ ተሰኙ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ነገሩም ለንጉሡና ለጉባኤው ሁሉ ዓይን መልካም ነበረ። Ver Capítulo |