Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ነገሥት 1:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ንጉሥ ዳዊትም “ተመልሳ እንድትመጣ ቤርሳቤህን ጥሩ” ብሎ አዘዘ፤ እርስዋም መጥታ በፊቱ ቆመች፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 ከዚያም ንጉሥ ዳዊት፣ “ቤርሳቤህን ጥሩልኝ” አለ፤ እርሷም ንጉሡ ወዳለበት ገብታ በፊቱ ቆመች።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ንጉሡም ዳዊት፦ “ቤርሳቤህን ጥሩልኝ” ብሎ መለሰ። ወደ ንጉሡም ገባች፥ በንጉሡም ፊት ቆመች።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ንጉ​ሡም ዳዊት፥ “ቤር​ሳ​ቤ​ህን ጥሩ​ልኝ” ብሎ መለሰ። ወደ ንጉ​ሡም ገባች፤ በን​ጉ​ሡም ፊት ቆመች።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ንጉሡም ዳዊት “ቤርሳቤህን ጥሩልኝ፤” ብሎ መለሰ። ወደ ንጉሡም ገባች፤ በንጉሡም ፊት ቆመች።

Ver Capítulo Copiar




1 ነገሥት 1:28
3 Referencias Cruzadas  

ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፥ ከአንተ በኋላ በዙፋንህ ላይ የሚቀመጠው ማን እንደሚሆን ለባለሟሎችህ ሳታስታውቅ ይህ የአዶንያስ መንገሥ ጉዳይ አንተ ያደረግኸው ነገር ነውን?


በዚህም ጊዜ እንዲህ አላት፥ “ከደረሰብኝ መከራ ሁሉ በታደገኝ በሕያው እግዚአብሔር ስም ቃል እገባልሻለሁ፤


እሴይ ንጉሥ ዳዊትን ወለደ። ንጉሥ ዳዊት የኦርዮ ሚስት ከነበረችው ሰሎሞንን ወለደ፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos