Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 6:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የመንግሥቱ አገልጋዮች እንደ መሆናችሁ፥ በትክክል ካላስተዳደራችሁ፥ ሕጉን ካላከበራችሁ፥ የእግዚአብሔርንም ፈቃድ ካልፈጸማችሁ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እናንተ የመንግሥቱ መልእክተኞች ስትሆኑ የቀና ፍርድን እንዴት አትፈርዱም? ሕጉንስ እንዴት አልጠበቃችሁም? በእግዚአብሔርስ መንገድ እንዴት አልሄዳችሁም? Ver Capítulo |