Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 16:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ለልጆችህ ያቀረብኸላቸው ልዩ ምግብ፥ ለእነርሱ ያለህን ፍቅር ያሳያል፤ የያንዳንዱን ሰው ፍላጐት ለማርካት የምግቡ ጣዕምም እንደ በላተኛው ይቀያየር ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የሰማያዊው መልክህ አርአያ የሚሆን መና ለልጆችህ የፍቅርህን ጣዕም ገለጠ፥ ከእርሱም ለሚበላ ጣዕሙ ይዘዋወር ነበር፥ ከምግቦችም ይልቅ ያሰበውንና የወደደውን ፍላጎቱን ለመፈጸም ያገለግለው ነበር። Ver Capítulo |