Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 1:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የክፉው ምክር ይመረመራል፤ የቃሉም ማስረጃ ለበደሉ መቀጣጫ ከጌታ ፊት ይቀርባል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ክፉዎችን በልቡናቸው ምክር ይመረምራቸዋልና፥ የነገራቸውም ድምፅ ለበደላቸው ዘለፋ ሊሆንባቸው ወደ እግዚአብሔር ይደርሳልና። Ver Capítulo |