Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 1:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ስለዚህ ክፉ ቃል የሚናገር ከእርሱ አይሰወርም፤ ደም መላሿ ፍትሕም ለፍርድ ስትገለጥ አታልፈውም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ስለዚህ ከሚነገር ከዐመፃ ነገራቸው ምንም ከእርሱ አይሰወርም። ሥራውን በመግለጥ ፍርዱ አይተላለፈውምና። Ver Capítulo |