Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 43:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በመሬት ላይ እንደ ጨው ሁሉ፥ የነጣ ውርጭ ያፈሳል፤ እርሱም በቀዘቀዘ ጊዜ እንደ እሾህ ይቆማል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በረድን እንደ ጨው ያፈስሰዋልና፤ ጉምንም በምድር ላይ ይበትነዋል፤ ውርጭም ከረጋ በኋላ እንደ ሻፎ የብርሌ ስባሪ ብልጭ ይላል። Ver Capítulo |