Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 43:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በረድን እንደ ጨው ያፈስሰዋልና፤ ጉምንም በምድር ላይ ይበትነዋል፤ ውርጭም ከረጋ በኋላ እንደ ሻፎ የብርሌ ስባሪ ብልጭ ይላል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በመሬት ላይ እንደ ጨው ሁሉ፥ የነጣ ውርጭ ያፈሳል፤ እርሱም በቀዘቀዘ ጊዜ እንደ እሾህ ይቆማል። Ver Capítulo |