Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 43:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ቀዝቃዛ ነፋስ ከሰሜን ይነፍሳል፤ ውሃም በረዶ ይዝላል። የረጋውንም ውሃ እንደ ጋሻ ይሸፈነዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የቀዘቀዘው የምሥራቅ ነፋስም ይነፍሳል፤ ውርጩም በውኃ ላይ ይረጋል፤ በውኃው መከማቻ ላይም ይቆማል፤ እንደ ብረት ልብስም በውኃ ላይ ይኖራል፤ ይሸፍናታልም። Ver Capítulo |