Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 14:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጧት ሲነጋና በምድር ላር ፀሐይ ስትወጣ ሁላችሁም የጦር መሣሪያችሁን ያዙ፤ ለጦር የደረሱ ወንዶች ሁሉ ከከተማይቱ ይውጡ፤ አንድ አለቃ ሹሙ፥ ወደ አሦራውያን ሜዳው የጥበቃ ኬላ የምትወርዱ ምሰሉ፤ ነገር ግን አትውረዱ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከዚህ በኋላ ሲነጋ ፀሐይ በወጣ ጊዜ ሁላችሁም የጦር መሣሪያችሁን ያዙ፤ አርበኞች የሆኑ ሰዎች ሁሉ ከከተማ ወደ ውጭ ይውጡ፤ የአሦራውያን ሠራዊት ጠባቂዎችም ወዳሉበት ቦታ እንደምትወርዱ ሆናችሁ አለቃ ለራሳችሁ ሹሙ። ነገር ግን አትውረዱ። Ver Capítulo |