Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 14:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የጦር መሣሪያቸውን ይዘው ወደ ጦር ሰፈራቸው ይሄዳሉ፤ የአሦርን የጦር ሠራዊት አዛዦችን ይቀሰቅሳሉ፤ ወደ ሆሎፎርኒስ ድንኳን ይሮጣሉ፥ ነገር ግን አያገኙትም። በዚያን ጊዜ ፍርሃት ይይዛቸዋል፥ ከፊታችሁም ይሸሻሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሁላችሁም የጦር መሣሪያችሁን ያዙ፥ ዘበኞችም ባዩአችሁ ጊዜ የአሦር ሠራዊት አለቆችን ይቀሰቅሱ ዘንድ ወደ ሰፈራቸው ይሄዳሉ፤ ከዚያም በኋላ ወደ ሆሎፎርኒስ ድንኳን ይሮጣሉ፤ አያገኙትም፤ ከዚያም በኋላ እጅግ ፈርተው ከፊታችሁ ይሸሻሉ። Ver Capítulo |