Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 11:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 “ጥበብህንና ክህሎትህን ሰምተናል፥ በመንግሥቱ ሁሉ አንተ ብቻ መልካም፥ በአስተዋይነትህ ኃያል፥ በሰልፍህም ሁሉ የተደነቅህ እንደሆንህ በምድሪቱ ሁሉ ተሰምቷል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሥራህንና የልቡናህን ጥበብ ሰምተናልና በመንግሥቱ ሁሉ አንተ ብቻ ቸር እንደ ሆንህ፥ በአገሩ ሁሉ ተሰምትዋልና፥ በሥራህም ሁሉ አንተ ብርቱ ነህና፥ በሰልፍህም ሁሉ አንተ የተደነቅህ ነህና። Ver Capítulo |