Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 11:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የምድር ሁሉ ንጉሥ፥ ሕያው ፍጥረትን ሁሉ እንድታቀና በላከህ ናቡከደነፆርና በኃይሉ እምላለሁ፤ በአንተ በኩል ሰዎች ብቻ የሚገዙለት አይደሉም፤ ነገር ግን የዱር አራዊትና ከብቶች፥ በሰማይ የሚበሩ ወፎችም በኃይልህ ከናቡከደነፆርና ከቤቱ በታች ይገዙለታል እንጂ።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የምድር ሁሉ ንጉሥ ናቡከደነፆር በሕይወት ይኑር! ፍጥረቱን ሁሉ ታቀና ዘንድ አንተን የላከ ኀይሉ ይኑር። በምድረ በዳ የሚኖሩ አውሬዎችና እንስሳ፥ በሰማይ የሚበሩ ወፎችም በኀይልህ ከናቡከደነፆርና ከቤቱ በታች ይኖራሉ እንጂ በዘመንህ ሰዎች ብቻ የሚገዙለት አይደለም። Ver Capítulo |