Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 6:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በወር አበባዋ ጊዜ ያለች፥ እንዲሁም እመጫት ሴት ለጣዖቶች የቀረቡትን መሠዋዕቶች ይነካሉ። ይህን ሁሉ ስትመለከቱ አምላክ አለመሆናቸውን ስለምታውቁ አትፍሩአቸው። Ver Capítulo |