Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 6:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ጣዖቶች የሚቀርቡትን ምንም ዓይነት መሥዋዕቶች፥ የጣዖት አገልጋዮቹ ሸጠው ገንዘቡን ለግላቸው ያደርጉታል፤ ሚስቶቻቸውም እንዲሁ ደግሞ የትርፉን ከፊል ይወስዳሉ፤ ነገር ግን ለድሆችና ረዳት ለሌላቸው ምንም አይለግሱም፤ Ver Capítulo |